የጎርጎሮሳዊዉ ገና በዓል አከባበር DW Amharic December 25, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በረዶዉ ቢጥል ኖሮ የበዓሉ አክባሪዎች «ነጩ ገና ይሉት ነበር።በቅፅሉ።ዘንድሮ ብዙ ቦታ ይሕ አልሆነም።የሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ዓየር ነፋስ፥ ዝናብ፥ አንዳዴም ወጀቦ ነዉ ያጠላበት።ድፍርስ ዓየር፥ ጭፍግግ ድባብ።ብሪታንያ ደግሞ ብሶባታል።እንግሊዝ ግን የበዓሉ ወግ አንድም አልቀረበትም።አበሻስ?«ሮም ስትሆን እንደ ሮሞች ሁን» ብሏል ነዉ-ያሉት አዋቂዉ።