Amharic የጎርጎሮሳዊዉ ገና በዓል አከባበር DW Amharic Dec 25, 2013 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በረዶዉ ቢጥል ኖሮ የበዓሉ አክባሪዎች «ነጩ ገና ይሉት ነበር።በቅፅሉ።ዘንድሮ ብዙ ቦታ ይሕ አልሆነም።የሰሜኑ ንፍቀ ክበብ ዓየር ነፋስ፥ ዝናብ፥ አንዳዴም ወጀቦ ነዉ ያጠላበት።ድፍርስ ዓየር፥ ጭፍግግ ድባብ።ብሪታንያ ደግሞ ብሶባታል።እንግሊዝ ግን የበዓሉ ወግ አንድም አልቀረበትም።አበሻስ?«ሮም ስትሆን እንደ ሮሞች ሁን» ብሏል ነዉ-ያሉት አዋቂዉ።