አዲሱ የጀርመን ጥምር መንግሥት DW Amharic December 17, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምርጫ አሸናፊ የክርስቲያን ዲሞክራት ህብረት ፓርቲ መሪ አንጌላ ሜርክልም ዛሬ ቃለ መሃላ በመፈፀም የመራሄ መንግሥትነቱን መንበር ለ3ተኛ የስልጣን ዘመን በይፋ ተረክበዋል ። የጀርመን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ፣ በሰጠው ድምፅ የመረጣቸው ሜርክል ትልቁን ተጣማሪ መንግሥት ለሚቀጥሉት አራት አመታት ይመራሉ ።