አዲሱ ትልቁ የጀርመን ጥምር መንግሥት DW Amharic December 16, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በጀርመን ምክር ቤታዊ ምርጫ ከተካሄደ ከሶስት ወራት በኋላ የክርስቲያን ዲሞክራቲክ ህብረት፣ በምሕፃሩ ሲ ዲ ዩ እና የክርስቲያን ሶሻል ህብረት፣ በምሕፃሩ ሲ ኤስ ዩ፣ እንዲሁም፣ የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ፣ በምሕፃሩ ኤስ ፒ ዲ አንድ ትልቅ ጥምር መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችላቸውን ሰነድ ዛሬ ተፈራረሙ።