አዲሱ ትልቁ የጀርመን ጥምር መንግሥት

በጀርመን ምክር ቤታዊ ምርጫ ከተካሄደ ከሶስት ወራት በኋላ የክርስቲያን ዲሞክራቲክ ህብረት፣ በምሕፃሩ ሲ ዲ ዩ እና የክርስቲያን ሶሻል ህብረት፣ በምሕፃሩ ሲ ኤስ ዩ፣ እንዲሁም፣ የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ፣ በምሕፃሩ ኤስ ፒ ዲ አንድ ትልቅ ጥምር መንግሥት ለመመሥረት የሚያስችላቸውን ሰነድ ዛሬ ተፈራረሙ።