የኔልሰን ማንዴላ ‘ዴቪድ ሞትፃማዪ’ የኢትዮጵያ ፓስፖርት VOA Amharic December 13, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዋሽንግተን ዲ.ሲ ወደሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ትናንት ሐሙስ፣ ታኅሣስ 3/2006 ዓ.ም የሄዱ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ የዛሬ ሃምሣ ዓመት ለኔልሰን ማንዴላ የሰጠቻችውን ፓስፖርት የኮምፕዩተር ቅጂ አበርክተዋል፡፡