የኔልሰን ማንዴላ ‘ዴቪድ ሞትፃማዪ’ የኢትዮጵያ ፓስፖርት

ዋሽንግተን ዲ.ሲ ወደሚገኘው የደቡብ አፍሪካ ኤምባሲ ትናንት ሐሙስ፣ ታኅሣስ 3/2006 ዓ.ም የሄዱ ኢትዮጵያዊያን ኢትዮጵያ የዛሬ ሃምሣ ዓመት ለኔልሰን ማንዴላ የሰጠቻችውን ፓስፖርት የኮምፕዩተር ቅጂ አበርክተዋል፡፡