በአዲስ አበባ የሚገኙ የጥንት ታሪካዊ ቤቶች ጥበቃ

በአዲስ አበባ የታሪክ እና የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ከመፍረስ የተረፉ የጥንት ቤቶች በታሪክነታቸው ተመዝግበው ለሕዝብ እና ለሀገር ጎብኚዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በማድረግ ላይ መሆኑ ተነገረ።