በአዲስ አበባ የሚገኙ የጥንት ታሪካዊ ቤቶች ጥበቃ DW Amharic December 10, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በአዲስ አበባ የታሪክ እና የቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ከመፍረስ የተረፉ የጥንት ቤቶች በታሪክነታቸው ተመዝግበው ለሕዝብ እና ለሀገር ጎብኚዎች አገልግሎት እንዲሰጡ በማድረግ ላይ መሆኑ ተነገረ።