በማንዴላ ሞት የአፍሪቃውያን መሪዎች አስተያየት DW Amharic December 7, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሐሙስ፣ኅዳር 26 ቀን፥ 2006 ዓም ከዚህ ዓለም ስለተለዩት ዕውቁ የቀድሞው የደቡብ አፍሪቃ ፕሬዚደንትና ዋነኛው የፀረ አፓርታይድ ታጋይ ኔልሰን ማንዴላ የአፍሪቃ መሪዎች ከሰጡት አስተያየት የጥቂቶቹ እንደሚከተለው ነው።