የመስቀል በዓል በዓለም ቅርስነት መመዝገቡ DW Amharic December 5, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባኩ-አዘርባጃን ዉስጥ በመካሄድ ላይ ባለው 8 ተኛው የዓለም ህልናዊ ባህላዊ ቅርሶች ጉባኤ ላይ የተለያዩ ሃገራት 30 ህሊናዊ ቅርሶች እንዲመዘገቡላቸው አቅርበው ነበር ። የመስቀል በዓል አከባባር በባለሞያዎች ተገምግሞ በዚህ ጉባኤ ተቀባይነት ካገኙት ህሊናዊ ቅርሶች አንዱ ነው ።