በአዲስ አበባ ውሽንፍር ቀላቅሎ በጣለው ኃይለኛ ዝናብ በዛፎችና በምሰሶዎች ላይ ጉዳት አደረሰ
ባለፈው ቅዳሜ ሐምሌ 24 ቀን 2002 ዓ.ም. ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ ውሽንፍር ቀላቅሎ በጣለው ኃይለኛ ዝናብ በከተማዋ የተለያዩ አንዳንድ አካባቢዎች በዛፎችና በምሰሶዎች ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡