ፋይናንስ ቢሮ በአመራሮቹ ላይ ‹‹የኪራይ ሰብሳቢነት›› ችግር መኖሩን አመነ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በሚያስተዳድራቸው ተቋማት ውስጥ የሚገኙ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ‹‹የአመለካከትና የኪራይ ሰብሳቢነት›› ችግሮች እንዳሉባቸው ገለጸ፡፡