ሦስት ኩባንያዎች 33 ሺሕ ሔክታር በቡና የተሸፈነ መሬት ለመግዛት ይፈልጋሉ
(በውድነህ ዘነበ)
በሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አላሙዲ የተቋቋመው ሆራይዘን ፕላንቴሽን ኢትዮጵያ ኩባንያና ሌሎች ሁለት አገር በቀል ኩባንያዎች በመንግሥት ሥር የሚገኘውን የቡና ልማት ድርጅትን ለመግዛት የፕራይቬታይዜሽን ቦርድን ውሳኔ እየጠበቁ ነው፡፡