የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን እና ዘገባዎቹ DW Amharic November 19, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን በአብዛኛዉ የመንግስት ስላከናወናቸዉ ፍሪያማ ዉጤቶች ላይ ብቻ ዘገባ ያቀርባል ሲል የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ነቀፈ።