Amharic የኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙሃን እና ዘገባዎቹ DW Amharic Nov 19, 2013 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን በአብዛኛዉ የመንግስት ስላከናወናቸዉ ፍሪያማ ዉጤቶች ላይ ብቻ ዘገባ ያቀርባል ሲል የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን ነቀፈ።