የ አንድነት ለፍትኅና ዴሞክራሲ ስራ አስፈጻሚዎችና ፖሊስ የሰጡት መግለጫ፣ DW Amharic September 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በቅርቡ የአመራር አባላቱ የታሠሩበት የአንድነት ለፍትኅና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚዎች፤« መንግሥት የወሰደው እርምጃ ፣ ፓርቲው ያለውን ተቀባይነት ለማሳጣት ነው» ሲሉ ገልጸዋል።