ሽልማት ለፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ DW Amharic November 18, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኢትዮጵያ ለተካሄዱት የሕፃናት ልምሻ ክትባት ዘመቻዎች ከፍተኛ አስተዋፅዎ አድርገዋል በማለት ለቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ አለም አቀፍ ሮታሪክ ላብ ሽልማት አበርክቶላቸዋል።