ሽልማት ለፕሬዚዳንት ግርማ ወልደጊዮርጊስ

በኢትዮጵያ ለተካሄዱት የሕፃናት ልምሻ ክትባት ዘመቻዎች ከፍተኛ አስተዋፅዎ አድርገዋል በማለት ለቀድሞ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ አለም አቀፍ ሮታሪክ ላብ ሽልማት አበርክቶላቸዋል።