ኢትዮጵያ እና ወቅታዊው የፀጥታ ጉዳይ DW Amharic November 17, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ መንግሥት የሶማሊያዉ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ እና አሸባሪዎች ያላቸዉ ሌሎች ቡድናት ኢትዮጵያ ዉስጥ አደጋ ለመጣል መዘጋጀታቸዉን የሚጠቁም መረጃ ደርሶኛል በማለት ሕዝቡን አስጠንቅቋል።