ኢትዮጵያ እና ወቅታዊው የፀጥታ ጉዳይ

የኢትዮጵያ መንግሥት የሶማሊያዉ ደፈጣ ተዋጊ ቡድን አሸባብ እና አሸባሪዎች ያላቸዉ ሌሎች ቡድናት ኢትዮጵያ ዉስጥ አደጋ ለመጣል መዘጋጀታቸዉን የሚጠቁም መረጃ ደርሶኛል በማለት ሕዝቡን አስጠንቅቋል።