ኤርትራ፦ ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች የታሰሩበት ዓስረኛ አመት DW Amharic September 16, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የመገናኛ ብዙኃን ነፃነት ባለመጠበቅ REPORTERS WITHOUT BORDERS የተባለው የሰብዓዊ መት ተሟጋች ድርጅት ባወጣው ዝርዝር መሰረት ኤርትራ ከ 175 አገሮች 175ተኛ ቦታን ይዛ ትገኛለች።