የቆዳ ዋጋ ንረት ፋብሪካዎችን አስመርሯል
‹‹ዋጋው ካልቀነሰ ምርት ለማቆም እንገደዳለን›› ፋብሪካዎች
‹‹ባያዋጣቸው ኖሮ አይገዙም ነበር›› ቆዳ አቅራቢዎች
የዘመን መለወጫን ተከትሎ የበግ ቆዳ ዋጋ መጨመሩ የቆዳ አምራች ፋብሪካዎችን አስመርሯቸዋል፡፡
‹‹ዋጋው ካልቀነሰ ምርት ለማቆም እንገደዳለን›› ፋብሪካዎች
‹‹ባያዋጣቸው ኖሮ አይገዙም ነበር›› ቆዳ አቅራቢዎች
የዘመን መለወጫን ተከትሎ የበግ ቆዳ ዋጋ መጨመሩ የቆዳ አምራች ፋብሪካዎችን አስመርሯቸዋል፡፡