የዓለም የኢኮኖሚ ቀውስ የሚፈጥርልንን አመቺ ሁኔታ እንጠቀምበት!! Ethiopian Reporter September 14, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ የኢኮኖሚ ቀውስ አለ፡፡ ዛሬና ነገ መሻሻል ያሳያል ተብሎ ቢጠበቅም መባባስን እንጂ መሻሻልን እያሳየ አይደለም፡፡