‹‹ፕሮጀክታችን 52 ሚሊዮን ብር ፈጅቷል›› አቶ ሞገስ አበበ፣ የኤምቱኬ ኩባንያ ማኔጂንግ ዳይሬክተር

ለኮንስትራክሽን ዘርፍ ግብዓት የሆኑ ምርቶችን ለማምረት የሚያስችሉ ፋብሪካዎችን ገንብተዋል፡፡ ያቋቋሟቸው ማምረቻዎች ከአነስተኛ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች እስከ አሳንሰር (ሊፍት) ያሉትን የሚያመርት መሆኑ ታውቋል፡፡