Amharic የቤተሰብ ምጣኔ ጥረት DW Amharic Nov 12, 2013 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከሁለት ዓመታት በፊት በተሠራ ጥናት መሠረት ኢትዮጵያ ዉስጥ በመዉለድ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሴቶች 27 በመቶዉ የወሊድ መቆጣጠሪያ ስልቶችን ይጠቀማሉ። የሀገሪቱ የስነህዝብ ፖሊሲ አንዲት እናት በአማካኝ አራት ልጆች ብትወልድ የሚል ግብ ነዉ ያለዉ።