የቤተሰብ ምጣኔ ጥረት DW Amharic November 12, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከሁለት ዓመታት በፊት በተሠራ ጥናት መሠረት ኢትዮጵያ ዉስጥ በመዉለድ የእድሜ ክልል ከሚገኙ ሴቶች 27 በመቶዉ የወሊድ መቆጣጠሪያ ስልቶችን ይጠቀማሉ። የሀገሪቱ የስነህዝብ ፖሊሲ አንዲት እናት በአማካኝ አራት ልጆች ብትወልድ የሚል ግብ ነዉ ያለዉ።