በሳዉዲ የኢትዮጵያዉያኑ ችግርና የዛሬ ዉሎ DW Amharic November 11, 2013 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሳዉዲ አረብያ የመኖርያ ፈቃድ የሌላቸዉን እና በሕገ-ወጥ መንገድ የሚኖሩ የዉጭ ሀገር ዜጎችን እያሳደደች ማሰር ከጀመረች ሳምንትን አስቆጥራለች። የኢትዮጵያ መንግስት በሳዉዲ የሚገኙ ዜጎቹን ወደ ሀገሩ ለመመለስ ማቀዱ ከተሰማ በኋላ ዛሬ፤