አዲስ አመት እና ኢትዮጽያዉያን DW Amharic September 15, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የክረምቱ ጭጋግ እና ብርድ አልፎ፣ አሮጌ ዘመን ሄዶ አዲስ ዘመን ተተክቶአል፣ በመስከረም ስፍራዉ ሁሉ ለምለም፣ እዮሃ አበባዪ ብለናል! የጨለማ ተምሳሌት የሆነዉ የክረምቱ ወራት አልፎ መስከረም ሲጠባ፣ ጎረቤት ቤት፣ ዘመድ፣ የአገር ሰዉ በባህላችን እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን አሸጋገራችሁ!