በሶማሌ ክልል 200 ታጣቂ ሰርጎ ገቦች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለጸ
(በአስራት ሥዩም)
በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት 200 የሚሆኑ ታጣቂ ሠርጎ ገቦች በመከላከያ ሠራዊትና በአካባቢው ሕዝብ ትብብር በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ አስታወቁ፡፡