በዚህ ዓመት የጀግኖች ምሽት ዝግጅት እንደማይኖር ተነገረ
የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ድርጅት አዲስ አመራር ኮሚቴ መረጠ
Ethiopia Zare (አርብ መስከረም 1 ቀን 2003 ዓ.ም. September 12, 2011)፦ ላለፉት ሶስት አመታት በየአመቱ በተከታታይ ሲካሄድ የቆየው፡ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ የኢትዮጵያን ሉአላዊነት በመከላከልና በማስጠበቅ ሲተጉ የኖሩ የጦር መኮንኖችንና ታጋዮች የሚሸልሙበት የጀግኖች ምሽት ዝግጅት እንደማይኖር አንዳንድ ውስጣዊ ምንጮች ገለጹ።