አዲስ ዓመትና የመባልዕት ዋጋ ንረት DW Amharic September 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ኢትዮጵያውያን ርእሰ ዐውደ ዓመት ፤ የዘመን መለወጫ በዓልን ለማክበር በዝግጅት ላይ ሳሉ ፣ ከዚህ ቀደም ፈጽሞ ያልተዬ ብርቱ የኑሮ ውድነት፤ በተለይ እጅግ የናረው የመባልዕት ዋጋ በተለይ በዝቀተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኘውን አብዛኛውን የአገሪቱን ዜጎች ሳያስጨንቅ የቀረ አይመስልም።