ዲባቶ አረጋዊ በርሄ ኦታዋን ያነጋግራሉ! ወ/ሮ አረጋሽ አዳነ ሕዝቡን አመሰገኑ

Ethiopia Zare (ማክሰኞ ነሐሴ 8 ቀን 2003 ዓ.ምAugust 16)  የቀድሞ የሕወሀት መስራችና የነጻነት ታጋዩ ዲባቶ አረጋዊ በርሄ በመጪው ቅዳሜ፡ ኦገስት 20 በካናዳ ዋና ከተማ፡ ኦታዋ ህዝባዊ ስብሰባ እንደሚያደርጉ ከኦታዋ የሚተላለፈው የኢትዮጵያ ሬድዮ ዘገበ።