የበርሊኑ ዓለም አቀፉ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪያዎች ትርዒት DW Amharic September 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ቴሌቭዥንና ኢንተርኔት እየተዋኻዱ ነው፤ ፊልሞች ለ 3 ማዕዘናዊ እይታ እንዲበቁ እየተደረገ ነው። አንድ የኤሌክትሮኒክስ መሣሪዎች አምራች ኢንዱስትሪ እንዲያውም ፤ ባለ 3 ማዕዘናዊ ፊልሞች፤ ያለ ልዩ መነጽር እንዲታዩ ማድረግ መቻሉን፤ በበርሊኑ ትርዒት አሳይቷል።