ስኳር ኮርፖሬሽን ስኳር በጨረታ እንዳይከፋፈል አገደ
– ገበያ ውስጥ የስኳር እጥረት ተከስቷል
– በስኳር ላይ ተጥሎ የቆየው ኤክሳይዝ ታክስ ተነሳ
ስኳር ኮርፖሬሽን ለገበያ ስኳር የሚያቀርብበትን የጨረታ አሠራር በመሰረዝ፣ ለጅምላ ንግድ አስመጪ ድርጅት (ጅንአድ)፣ ጅንአድ ለሚመርጣቸው ነጋዴዎችና ለሸማቾች ኅብረት ሥራ ማኅበራት ብቻ መስጠት የሚያስችለውን አሠራር ዘረጋ፡፡