አቡነ ጳውሎስ ወይንስ ዶ/ር ገብረመድን? ማርታ ማን ነች?

  ሲሳይ አጌና

 
የሰሞኑ የህወሀት ሰዎች አጀንዳ “ማሕበረ ቅዱሳን” ሆኗል፤ ይህ በ1987 በእስልምና እምነት ተከታዮች ላይ ያደረጉትንም ያስታውሰናል፤ ሕወሐት የስነ ምግባርና የሞራል መሰረት የሆኑ እሴቶችን በማርከስ፣ የነቀዘ ትውልድ ለማብቀል ቤተ እምነቶቻችንን የነውረኞችና የሌቦች ዋሻ እንዲሆኑ የሚያደርገው ጣልቃ ገብነትና ድጋፍ ተጠናክሯል፤