የምዕራቡ ዓለም የስለላ ተቋማትና ሊቢያ DW Amharic September 5, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የዩናይትድ ስቴትስ፤ የእንግሊዝና የጀርመን የስለላ ተቋማት ከሊቢያዉ መሪ ኮሎኔል ሞአመር ጋዳፊ አገዛዝ ጋ ምስጢራዊ የመረጃ ልዉዉጦችን ያደርጉ እንደነበር ሰሞኑን የወጡ ዘገባዎች እያመለከቱ ነዉ።