ግዙፉ የመጠጥ አምራች ዲያጆ ለሜታ ግዢ 225 ሚሊዮን ዶላር አቀረበ
– ራስ ሆቴልን ለመግዛት ሐያት ሼር ካምፓኒ 124.4 ብር አቀረበ
ተቀማጭነቱ ለንደን የሆነው ግዙፉ የመጠጥ አምራች ኩባንያ ዲያጆ፣ ከጥቂት ሳምንታት በኋላ በኢትዮጵያ የቢራ ገበያ ውስጥ ሦስተኛው ዓለም አቀፍ ኩባንያ ሆኖ ሊያስመዘግበው የሚችለውን 225 ሚሊዮን ዶላር ለሜታ ቢራ ፋብሪካ ግዢ አቀረበ፡፡