ግብጻውያን ምሁራን የህዳሴ ግድብ ግንባታ ለግብጽ የውሃ ዋስታና አደጋ ነው አሉ VOA Amharic October 7, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በግብጹ ካይሮ ዩኒቨሲቲ የኢንጂኔሪንግ ፋከልቲ የመስኖና የሀይድሮሊክስ ክፍል ፕሮፌሰሮች “The Group of the Nile Basin”የሚል ቡድን መስርተው በታላውቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ጉዳይ ላይ የሀገራቸውን መንግስት በማማከር ለመርዳት ተነሳሱ።