እልፍ ሲሉ እልፍ— DW Amharic September 1, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ይህችው መከረኛ ኢትዮጵያዊት የደረሰባት ግፍ፤ አሁን ጎልቶ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ይገለጥ እንጂ በብዙ የዐረብ አገሮች ፤ ኢትዮጵያውያት ተመሳሳይ በደል ይፈጸምባቸዋል።