የአመት እረፍት ባህል በጀርመን DW Amharic September 1, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ጠንክሮ መስራትን ባህሉ ያደረገዉ የጀርመን ህዝብ፣ በአመት ዉስጥ እረፍት የመዉሰድ ባህልንም ግዴታ በማድረግ ባህሉ አድርጎታል። በሰሜኑ ንፍቀ ክበብ አሁን ባለዉ የበጋዉ ወራት ለእረፍት ቤተሰቦቻቸዉን ይዘዉ ከአገር ከመኖርያ ቤታቸዉ ወጣ ያሉ ሁሉ የእረፍት ግዜያቸዉን በማጠናቀቅ ወደ የስራ እና ወደ ትምህርት ቤቶቻቸዉ እየተመለሱም ነዉ።