የሊቢያ ሽግግርና የዉጪዉ ጫና DW Amharic August 28, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከሊቢያ ጋር በረጅም ጊዜ የሚደረገዉ የንግድና የምጣኔ ሐብት ግንኙነትም ፕሮፌሰር ሮላንድ ማርሻል እንደሚሉት በየሐገራቱ የሸቀጥ አቅርቦትና ፍላጎት፥ በየዘመኑ ገበያና በሸቀጡ ጥራት የሚበየን ነዉ-የሚሆን።እስካሁን ለቃዛፊ የጦር መሳሪያ ስትቸበችብ የነበረችዉ ሞስኮያ ከእንግዲሕ ፓሪስ፥ ለንደን፥ ዋሽንግተኖች የሚከፍቱትን ቀዳዳ ማነፍነፍ ግዷ ነዉ።