በአፍሪቃ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የተሰጠ አስተያየት DW Amharic August 29, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአባል አገሮች መካከል የተፈጠረው የሀሳብ ልዩነት በሊቢያ የሽግግር መንግስት ላይ ብዙም የሚያመጣው ችግር እንደሌለ ነው። የፖለቲካ ጉዳይ ተንታኝ - ፉአድ ሄክማት ዛሬ ለዶይቸ ገለፁ።