የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች መታሠር DW Amharic August 31, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የመድረክ የወቅቱ ሊቀመንበር ዶክተር ሞጋ ፊሪሳ ለዶቸ ቬለ እንደገለፁት ከታሰሩት የድርጅታቸዉ ባለሥልጣን አንዱ የተያዙት ከአሸባሪ ድርጅት ጋር ግንኙነት አለሕ በሚል እንደሆነ የመንግሥት መገናኛ ዘዴዎች ዘግበዋል