የኢትዮጵያና የግብፅ ባለሥልጣናት ካይሮ ሊገናኙ ነው

- ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ወደ ካይሮ ያቀናሉ ተብሎ ይጠበቃል

የኢትዮጵያና የግብፅ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በሁለትዮሽ የጋራ ጉዳይ ላይ ለመወያየት በመስከረም አጋማሽ ላይ በካይሮ ይገናኛሉ፡፡