የአዳማ ንግድ ምክር ቤት የምርጫ ፍጥጫ በኦሊያድ ሲኒማ
– አወዛጋቢው የቀድሞው ቦርድ በአዲስ ተተካ
ከአዲስ አበባ መቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የምትገኘው ናዝሬት (አዳማ) ከተማ ውስጥ የሚገኘው ኦሊያድ ሲኒማ ቤት ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከሚያሳያቸው ሲኒማዎች በተለየ ነሐሴ 22 ቀን 2003 ዓ.ም. አንድ ትዕይንት ሊያስተናግድ ተዘጋጅቷል፡፡