‹‹ከእስር ተመላሹ ኑሮው ከጠመንጃ ዒላማ ተላቆ በነፃነት ባንዲራ ሥር መሰቃየት ሆኗል››
አቶ ብርሃኔ ገረመ፣ ለ11 ዓመት በሶማሊያ የታሰሩ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ሥራ አስኪያጅ
ከ1969 ዓ.ም ማብቂያ እስከ 1970 ዓ.ም ድረስ በኢትዮጵያና በሶማሊያ መካከል በነበረው ጦርነት ከስድስት ሺሕ የማያንሱ ኢትዮጵያውያን በሶማሊያ እስር ቤቶች ለ11 ዓመታት ያህል ታስረው እንደነበር ይታወሳል፡፡