የሊቢያ አማፂያን የጋዳፊ ትውልድ ቦታ ላይ አተኩረዋል

እ.ኤ.አ የካቲት 2011 ውስጥ ከሰሜን አፍሪካ አገሮች ተቀስቅሶ ወደ መካከለኛው ምሥራቅ የተዛተመው የዓረቡ ዓለም አብዮት፣ በሊቢያ በጣም የተካረረ ግጭት ፈጥሮ ወደ ጦርነት ከተለወጠ መንፈቅ አስቆጥሮአል፡፡