አይኤምኤፍ የኢትዮጵያ ማክሮ ኢኮኖሚ ሚዛኑን እየሳተ ነው አለ
- ልል የሆነ የገንዘብ ፖሊሲ ለዋጋ ግሽበት ዋነኛ ምንጭ ነው አለ
- የግሉ ክፍለ ኢኮኖሚ ጫና እየበዛበትና እምነት እያጣ ነው ብሎዋል
- እስከ 2015/16 የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ6.5 በመቶ ሊያድግ እንደሚችል ተንብዮአል
- መንግሥት በአይኤምኤፍ ሪፖርት በመበሳጨቱ እንዳይሰራጭ አግዷል