የኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የመጀመርያ ዙር የመዋቅር ጥናት ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት በማቋቋም ሲያካሂድ የቆየው የመዋቅር ጥናት የመጀመርያው ዙር ተጠናቆ፣ ለሥራ አመራር ቦርድ መቅረቡን ምንጮች አመለከቱ፡፡